በዚህ ቪድዮ ውስጥ እንግሊዝኛ ንባብ እና በእንግሊዘኛ ቃላቶችን እንዴት መፃፍ እንዳለብን እንማራለን. እንግሊዝኛ ለማንበብ እና ለመፃፍ የሚረዱ ብዙ ሕጎች አሉ. ከነሱ መካከል በዚ ቪዲዮ የምናየው " oo" vowel combinations እና " oa " vowel combinations እናያለን. በነዚህ vowel combinations የሚጀምሩ ቃላቶችን እና አረፍተ ነገሮችን እናበባቸው ምን ይመስላል የሚለውን እና ብዙ ጊዜ ስናነብ እና ስንፅፍ የምንሰራቸውን ስህተቶችንም ጭምር ለማየት እንሞክራለን
ቴሌግራም ቻንነላችንን በመቀላቀል የተለያዩ መለማመጃዎችን መስራት ይችላልሉ
https://t.me/Englishwithsophie24