የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ
*******
ደንበኞች ከውጭ ሀገራት የተላከላቸውን ገንዘብ ወይም በባንኩ የሚመነዝሩትን የውጭ ሀገር ገንዘብ የሚያስቀምጡበት የቁጠባ ሂሳብ ነው፡፡
• ከፍተኛ የወለድ መጠን ያስገኛል፤
• ደንበኞች ገንዘብ ከውጭ ሀገራት ሲላክላቸው ወይም በባንኩ ሲመነዝሩ የአየር ሰዓት ስጦታ ያገኛሉ፤
• የሂሳቡ ባለቤቶች ለውጭ ሀገር ጉዞ የውጭ ምንዛሪ ፍላጎታቸው ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
Copyright © CBE (Commercial Bank of Ethiopia)
Follow us on:
☞Facebook: / combanketh
☞Twitter: / combankethiopia
☞LinkedIn: / commercialbankofethiopia
☞Telegram: https://t.me/combankethofficial
/ commercialbankofethiopia