#ethiopian #ethiopia #health #healthyfood #ethiopia #ethiopian ሶስት የተፈጠሮ ስኩአሮችን ከፋይበር ጋር አጣምሮ ይዟል:: እነዚህም sucrose, fructose እና glucose ናቸው:: የሰዉነታችንን ኃይል ከፍ የማድረግ አስተዋፅኦ አላቸው::
ጥናቶች እንዳረጋገጡት ከ ዘጠና ደቂቃ ከባድ የአካል እንቅስቃሴ በሁላ 2ሙዝ የሚመገቡ እስፖርተኞች እንደገና ኃይላቸውን ማደስ ይችላሉ:: ለዚህም ነው የዓለማችን ታላላቅ እስፖርተኞች ‘ሙዝ’ ተዎዳጅ እና ተመራጭ ፍራፍሬ የሆነው::