WHAT IS A TRANSMISSION || Gear box part 1

Опубликовано: 01 Октябрь 2024
на канале: Mukaeb Motors
4,424
111

ሰላም ለእናንተ ይሁን የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የ#Mukaeb Motors ቤተሠቦች እንዴት ናችሁ። በዛሬው ቢዲዮ ስለ M#anual_transmission አሰራር እና ጥቅም ግልፅ እና ሰፋ ባለ መልኩ ቀርቦላችኋል።

ተመልካቾቼ ከዚህ Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።

ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።

አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።

Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mukaeb Motors