Telegram አካውንታችሁ SMS Fee እያለ አላስገባ ካላችሁ ትክክለኛ መፍትሄ

Опубликовано: 15 Июнь 2026
на канале: Big Habesha
53,779
2.2k

በዚህ Video ቴሌግራም አካውንታችሁ ሀክ ተደርጎባችሁ ወይም በተለያየ ምክንያት logout አድርጋችሁ ተመልሳችሁ ለመግባት ስትሞክሩ ክፍያ የሚጠይቃችሁ ለምን እንደሆነና እንዴት ማስተካከል እንደምትችሉ በዝርዝር አሳያችኋለሁ።