How Fuel governor System Work?

Опубликовано: 13 Июнь 2026
на канале: Mukaeb Motors
5,163
145

ሰላም ለእናንተ ይሁን የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የ#Mukaeb Motors ቤተሠቦች እንዴት ናችሁ በዛሬ #ክፍል_6 video ከባለፍለፍት ተከታታይ ክፍሎች የቀጠለና የነዳጅና #governor system በኢንጀክሽን ፓምፕ ውስጥ እንዴት እንደሚሰራ እና ፍጥነትን እንዴት እንደሚቆጣጠር ግልፅ እና ሰፋ ባለ መልኩ ቀርቦላችኋል።

ተመልካቾቼ ከዚህ Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።

ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።

አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።

Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mukaeb Motors