#visa #ethiopia #travel
በዚህ ቪዲዮ ትውልደ-ኢትዮጵያዊ ሆናችሁ የሌላ ሐገር ዜግነት ያላችሁና ዜግነታችሁን ለማግኘት መንገድ ላይ ላላችሁ ቤተሰቦቻችን የኢትዮጵያን ቪዛ ለማግኘት ምን ማድረግ እንዳለባችሁ እንጠቁማችኋለን። በተጨማሪም ስለ ቢጫ ካርድ ወይም ትዉልደ-ኢትዮጵያ መታወቂያ ካርድና ስለሚሰጣቸው ጥቅሞች እናጋራችሁለን!
In this video, we will show you what to do to obtain an Ethiopian visit visa for our families who are Ethiopian-born and have the citizenship of another country and on the way to obtain their citizenship. In addition, we will share with you about the yellow card or Ethiopian Origion ID card and the benefits they provide!
በዚህ ቻናል እቭዬሽን ኢንደስትሪው እንዴት እንደሚሰራ፣ ኤርፖርቶች ላይ ያለው አሰራር፣ መንገደኞች ከበረራቸው በፊትና ምን አይነት ዝግጅትና ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው፣ የቪዛ አሰጣጥና ከኢሚግሬሽን ጋር የተገናኙ ጉዳዮችን እናነሳለን። ዘወትር አርብ ከሰዓት 11:00 የጉዞ ቲፖችንን፣ ጠቃሚ የበረራ መረጃዎችን፣ ቪዛና ተዛማጅ ጉዳዮችን የምናጋራችሁ ሲሆን ዘወትር ማክሰኞ በተመሳስይ ሰዓት አቭዬሽንና የበረራ እንደስትሪው ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ድንቅና አይረሴ ታሪኮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን።
In this channel, we discuss how the aviation industry works, procedures at airports, what preparations and precautions passengers should take before their flight, visa issuance and immigration. Every Friday at 11:00 pm we will share essential travel tips, important flight information, visa and related issues and every Tuesday at the same time we will bring you various wonderful and unforgettable stories that happened in the aviation and flight industry.