ጥራት ያላቸው የቤት እቃዎች ይፈልጋሉ?

Опубликовано: 14 Июль 2026
на канале: Keste Damena
355
9

የእድሜ ጠገብ የፈርኒቸር ስራዎች ተገን፤ ውበትን የተጎናፀፉ የቤት እቃዎች መደብር ኩራት፤ የቅንጡና ምቹ ስፍራ ሚስጥር የሆነው፥ ያለ ምንም ብናኝ፥ ለምርትዎ እንከን የለሽ ስፖንጆቹን ለሶስት አስርት አመታት ሲያቀርብ የቆየው ቀስተደመና ስፖንጅ ፋብሪካ፥ ለፈርኒቸር አምራቾች፤ ሻጮች እንዲሁም ለኢንቴሪየር ዲዛይነሮች አስደሳች ዜና ይዞ መጥቷል።

የስፖንጅ ምርቶቻቸንን ቢፈልጉ ለፍራሽ፣ ለሶፋዎች፣ ለቢሮ እቃዎች አልያም ለስቱዲዮዎ በሚፈልጉት መጠን፥ በሚያስፈልጎዎት ጊዜ ቢያዙን፥ በተመጣጣኝ ዋጋ፥ ከፋብሪካችን ያሉበት ድረስ በራሳችን ትራንስፖርት ይዘን ከተፍ እንላለን።

ቀስተደመና ስፖንጅ ፋብሪካ! 8211 📞

Are you searching for top-quality foam or sponge for your furniture needs?

Then look no further! At Keste Damena, we don’t just supply the finest foam; we also craft premium furniture ourselves.

Whether you need foam for sofas, soundproofing, or any other purpose, we offer the highest quality foam, perfect for both home and office furniture.

And with our reliable warranties 💯 you can trust that you’re making the best choice.

Keste Damena is a trusted supplier of furniture foam to numerous companies, consistently delivering only premium products. Visit us today and experience the K.D difference! Call Short Code: 📞 8211

#ቀስተዳመና_ፈርኒቸር #ውበት #ምቾት #ጥራት