ሙሉዓለም ታከለ ከ ኤፍሬም አማረ ( ሰይ በተሰኘው ሙዚቃው የሚታወቀው ተወዳጅ የትግረኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ )
ጋር በመሆን "ተሸንፌለሁ | Teshenfelew " በተባለው የሙዚቃ ቪዲዮ አድናቆትን ማግኘት ችሏል ወጣቱ ድምፃዊ "አምሮብሻል | Amerobishal" ፣ "ሹሩረዬ | Shurureye" ፣ "ደምቀሽ ስትወጪ | Demkesh Sitwechi"
የሙዚቃ ቪዲዮዎችን በመስራት ለአድናቂዎቹ እንካቹ ብሏል፡፡ በቅርቡ ደግሞ ህዳር የተሰኘ ፊልምም ሰርቷል
ታዲያስ አዲስ : ድምጻዊ ሙሉአለም ለሶስት ወራት ከሰው ጋር እንዳይገናኝ የተባለው ለምንድነው? | Mulualem Takele interview on Tadias Addis with Seifu Fantahun
Tadias Addis | Ethio FM | Seifu on EBS
ከኩላሊት ንቅለ ተከላ በኋላ የመጀመሪያው ቃለ ምልልስ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS