ለተጨማሪ ሰብስክራይብ ያድርጉ። Subscribe for More
መልካም ብትሆን ክፉዎች ይጠሉሃል።አዋቂ ብትሆን አላዋቂዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጽባቸው አብዝተው ይጸየፉዋል። ብርሃናዊ ራህይ ቢኖርህ የጨለምተኞችን ጨለማ ስለማታሳይ መኖርህ ያንገበግባቸዋል። ነጻ አውጪ ብትሆን ጨቋኞችያሳድዱሃል። ምን አለፋህ በዐለም ስትኖር በሙሉ ድምጽ ልትወደድ፣ አሊያም ልትጠላ አትችልም። ስለዚህ በደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ዉሃ ቅርጽህን አትቀያይር። ከምንም በላይ በፈጣሪ ፊት ትክክል ሁን። ከስብሃት ገብረእግዚያብሄር አባባሎች