Ethiopia የደም አይነትና እርግዝና(ሾተላይ)

Опубликовано: 12 Июль 2026
на канале: Chora TV
336
3

Ethiopia የደም አይነትና እርግዝና(ሾተላይ)ሾተላይ በመባል የሚታወቀው ክስተት ብዙ ጊዜ ከአንዲት እናት የመጀመሪያ እርግዝና በኃላ በተደጋጋሚ የሚከሰት የፅንስ መጥፋት (የፅንስ መጨንገፍ) ነው።ይህ ችግር እንዴት እንደሚመጣ ለመረዳት የደም ዓይነት ምን ማለት እደሆነ መረዳት ያስፈልጋል፡፡