አንደኛዋ ልጃቸው ለ 18 አመታት ሁለተኛዋ ልጃቸው ለ 9 ዓመት በአእምሮ እድገት ዝግመት ህመም ምክንያት ከቤት ተቀምጧል። ወላጆች ልጆቹን ለማሳከም ያልሄዱበት መንገድ ያላወጡት ገንዘብ የለም። ወላጅ አባታቸው ገንዘባቸውን ጨርሰው ስራቸውን አጥተው ከቤት ተቀምጧል። ልጆቹ የተመጣጠነ ምግብ ካለማግኘታቸው የተነሳ ከሰውነት ተራ ወጥቷል። አጠቃላይ ያሉበትን ተጨባጭ እና ያሉሸትበን ህይወት አስመልክቶ ያዘጋጀነው ቀይታ በሂባ ቲዩብ ይከታተሉን።
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የዩቱብ ቻናላችን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ለበለጠ መረጃ 0921125054 ሙባረክ አደም
ዋትሳፕ 0975863902
0900584812 አብዱልዋሲ ረዲ (አባት)
0911728289
የተከፈተው የዋትሳፕ ግሩፕ ሊንክ
https://chat.whatsapp.com/KVIAEtaGp90...
/ @hibatubechannel