**በዚህ ዘመን አብዛኞቻችን በዕንቅልፍ ዕጦት ስንቸገር እንታያለን። ስራ ጨርሰን ወደ አልጋችን ከሄድን በኋላ ለመተኛት ሰዓታት ይፈጅብናል። አይምሮአችንን በሚገርም ፍጥነት ካስጨነቀን ወይም ከወጠረን ሀሳብ ቶሎ የማላቀቅ ብቃት ካላቸው የተፈጥሮ ድምፆች አንዱ ደሞ የዝናብ ድምጽ ነው። ዝናብ ሲዘንብ መተኛት ደስ የሚለንም ለዛ ነው። አንድ የዝናብ ድምጽ እየሰማ ሚተኛ ሰው ቶሎ ከመተኛቱም ባሻገር፡ ሰላም የሞላው ዕንቅልፍ እንደሚተኛም ሳይንቲስቶች ይተነትናሉ።
ስለዚህ፡ መተኛት በፈለጋቹት ሰዓት በሌላ ሀሳብ ተወጥራቹ ቶሎ የመተኛት ችግር ያለባቹ፡ ይሀው መፍትሔ አቀርብላቹዋሎ።
**በዐረብ አገር ምትኖሩ እህት ወንድሞቼ፡ የዝናብ ድምጽ ናፍቀዎታል? እንግዲያውስ ይሔውላቹ።
ሰላም ሞልቶ የፈሰሰበት ዕንቅልፍ እመኝሎታሎ።
ቻናሌን Like, Share, Subscribe ማድረጋቹን አትርሱ፡