How to calculate rental income tax in Ethiopian context, Rental Tax rates for companies and individuals in Ethiopia. Tax Brackets, how we can easily calculate our rental income tax using excel by ourselves.
የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዳታ ያለበት ግብር ከፋይ በአንዴ የግብር ዓመት የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዳታ የሌለበት ግብር ከፋይ ግብር የሚከፈልበት ገቢ በሚሰላበት ጊዜ የሚከተለት ወጪዎች በተቀናሽ ይያዛለ፡፡ ታክስን ሳይጨምር የመሬቱ ወይም ከተከራየው ቤት ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ለመንግስት ወይም ለከተማ አስተዳደር በግብር ዓመቱ ውስጥ የከፈሊቸው ክፍያዎች፣ ለቤቶች፣ለቤት ዕቃና መሳሪያ ማደሻ፣ መጠገኛና ለእርጅና መተኪያ የሚሆን ከቤት ዕቃና ከመሣሪያ ኪራይ ከሚገኘው ጠቅላላ ገንዘብ ላይ 50 በመቶ፣ ከላይ የተመለከተው 50% ተቀናሽ በማናቸውም ሁኔታ የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ላለባቸው ግብር ከፋዮች ተፈፃሚ አይሆንም፡፡
Please subscribe, share and like this video.