ግዕዝ በኮምፕዩተር እንዲሠራ ከፈጠሩት ከዶ/ር ኣበራ ሞላ የግዕዝ ቀለሞች በኣንድና ሁለት መርገጫዎች እንዲከተቡ የፈጠሩትን ኣዲስ ዘዴ ሕዝቡ በነፃ በኣማርኛ እንዲጠቀምበት ኣበርክተዋል። የኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ግሩም ኣስተያየትም ኣለበት። በነፃ ድረገጽ ላይ በግዕዝኤዲት ለመጻፍ የሚከተለውን ይጫኑ፦ http://freetyping.geezedit.com
The video on ETV (9/26/2012) is demonstration by Dr. Aberra Molla, inventor of the Ethiopic computerization and keyboard, about the free GeezEdit web site to type in Amharic. Listen to the smart Addis Abeba University engineering students and enjoy the patent-pending Ethiopic application.