በቢዝነስ ስልጠና ስም ዘመናዊ ማጭበርበሪያ ቲያንስ ቢትኮይን ክርፕቶከረንሲ

Опубликовано: 19 Июль 2026
на канале: HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም
385
15

በቢዝነስ ስልጠና ስም ዘመናዊ ማጭበርበሪያ ቲያንስ ቢትኮይን ክርፕቶከረንሲ
📤📤📤📤📤📤📤

🌿 በቢዝነስና በስልጠና ስም ስለሚሰሩ ማጭበርበሮች አጠር ያለ ጥቆማ።

🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር

🔻በተለያየ ጊዜ ስሙንና መልኩን እየቀያየሩ ከሚያመጡዋቸው የግብይት አይነቶች ውስጥ የሚከተሉትን ይገኙበታል፦
➩ ቲያንስ ➪ ቢትኮይን ➪ ክሪፕቶ ካረንሲ

🔻ሰርቶ መክበር ሳይሆን ዘርፎ ለመበልፀግ  የሚንቀሳቀሱ ሰዎች እየበዙ ነውና መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር!