ሙዚቃ እና ቁርአን በአንድ አማኝ ልብ ውስጥ አይሰባሰቡም

Опубликовано: 14 Июль 2026
на канале: HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም
499
39

✅ ሙዚቃና ቁርአን በአንድ ቀልብ ውስጥ አይሰባሰቡም።
✅ ዝናብ ቡቃያ እንደሚያበቅል ሁሉ
ሙዚቃ ኒፋቅ ያበቅላል።
✅ ቁርአንን ከማስተንተንና ከመረዳት ከሚከለክሉ ነገሮች ውስጥ አንዱ ሙዚቃ ነው።
◼️አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ