ማንችስተር ዬናይትድ በአዲሱ የውድድር ዓመት Manchester united

Опубликовано: 03 Июнь 2026
на канале: Sheger Sport With Abebe Gidey
339
36

👉መረጃዎች በአትሌቲክስ ዙሪያ

👉ማንችስተር ዬናይትድ በአዲሱ የውድድር ዓመት በአምስት የሊግ ጨዋታዎች 68 የግብ እድሎችን ፈጥሮ አምስቱን ብቻ ጎል አድርጓል።

👉በሊጉ ከዩናይትድ ያነሰ ጎል ያስቆጠሩት ክሪስታል ፓላስ (4) አይፕስዊች ታውን (3) እና ሳውዝሃምፕተን (2) ብቻ ናቸው።

👉በዩናይትድ የተፈጠሩ ዕድሎችን ያለመጠቀም ችግርን እንመለከታለን።

👉እናንተስ የዩናይትድን የውድድር ዓመት አጀማመር እንዴት ትገልፁታላችሁ?