እህትሽ አሞ ለኪዩቲ ....

Опубликовано: 16 Июль 2026
на канале: kiya Tube
95
12

እንኩዋን ወደ KIEYA TUBE በሰላም መጣችሁ።
በዚህ ቻናልም አዝናኝና አስተማሪ እና ቁም ነገር ያላቸው ስራዎች ወደ እናንተ ይቀርባሉ። እናንተም ቤተሰብ በመሆን እና ተሳትፎ በማድረግ ከኔ ጋር አብራችሁኝ እንድትዘልቁ በትህትና እጠይቃለሁኝ። ሰለዚህ ሼር ኮመንት እና ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁም እያደረጋችሁ ዝምድናችንን እናጥብቅ።
በጎ ነገር ሲደረግልን በጎ መሆን ያስተምረናል። ነገር ግን ቢቻለን በጎ ስለተደረገልን ብቻ አይደለም። በጎ የምንሆነው ስለ ክፉ ፋንታ በጎውን ከ መለስን ያ ደሞ የተሻለ በጎነት ነው።በጎ ላደረጉልንማ ሁሌም መልካምን መመኘታችን ሲኖረን እድሉን ስናገኝ ብድሩን መመለሳችን አይቀርም። ምንም ሳይደረግልን እንዲሁ በጎ ነገር ባይደረግልንም ለራሳችን ስንል መልካሞች ልንሆን ይገባል። በሰውም በፈጠረን አምላክም የተወደደ ነውና።
Thank you so much to all of you dear family members for liking and encouraging us to like and comment on this channel. I say I love you all more than I do !!