ተመልካቾቻችን በዚህ ቱቶሪአል የምናየው እንዴት በሁለት እና ከ 2 ደቂቃ ውስጥ መክፈት እንደምንችል እና በተጨማሪም በከፈትነው ግሜይል አካውንት ደብዳቤ እንዲሁም ዶክመንት መላክ እንደምንችል እንዲሁም በሁለተኛው ቪዲኦ ኦንሊነ እስከ 15GB ፋይል ማስቀመጥ እንደምንችህል እናያለን። ቱቶሪአላችንን ስለምትከታተሉት እናመሰኛለን። ጥያቄ ካላችሁ ኮመንት መጻፊያው ላይ ማስከመጥ ትችላላችሁ።
Hello viewers in this tutorial we will see how to create Gmail account, send an email and sore up to 15GB files online, from which you can access from any where and using any devices. uploading files watch part 2 tutorial.