እንዴት DLINK router ን configure ማድረግ ይቻላል

Опубликовано: 15 Июль 2026
на канале: Chuck Tutorials
2,615
54

ተመልካቾቻችን በዚህ ቱቶሪአል እንዴት ዋይፋያችንን በራሳችን ማለትም የቴሌ ሰራተኛ ሳንጠራ እንዴት ሙሉ በሙሉ configure መሙላት እንደምንችል የምናይ ይሆናል። ይህንንም ለማድረግ የሚያስፈልጉን ነገሮች ከቴሌ ኢንተርኔት መለቀቁን ማረጋገጥ ከዛ በኋላ በተሰጠን የ IP address በመጠቀም እናስተካክላለን።
በተጨማሪም እንዴት የዋይፋያችንን password/ፓስዎርድ መቀየር እንደሚቻል፣
እንዴት የዋይፋያችንን SSID / የዋይፋያችንን ስም መቀየር እና ሌሎችንም የ security /
የደህንነት መጠበቂያ መንገዶች በሰፊው እና ቀለል ባለ መልኩ እናያለን።
የሌሎች ቪዲዮ ሊንኮችን ከፈለጋችሁ
ቴለግራም ቻናላችን፡
እንዴት ዎርድ ላይ ማውጫ ማውጣት እንችላለን፡
ፓዎር ፖይን ማዘጋጀት ለተመራቂዎች፡
Windows & Office አችቲቬት ማድረግ እንደሚቻል፡

1. Microsoft office 2019 download link: https://t.me/chucktech/56
2. Activators: https://t.me/chucktech/52?single

እንዴት ጂሜል አካውንት በ 2 ደቂቃ ውስጥ መክፈት እንችላለን/ Create : https://www.youtube.com/watch?v=WHLER...
How to make computer Faster by 10 ways እንዴት : https://www.youtube.com/watch?v=aPWiB...
እንዴት Slide ማዘጋጀት እንችላለን How to create PowerPoint : https://www.youtube.com/watch?v=SOLAA...
How to insert Tables of content on Microsoft word የገጽ ቁጥር እናስገባለን part 2: https://www.youtube.com/watch?v=8gv-X...

እንዴት Word ላይ assignment, report መጻፍ እንችላለን: https://www.youtube.com/watch?v=8RBNa...