Hanna Fekadu ( ክብር ይሁንልህ ) NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2022

Опубликовано: 16 Июль 2026
на канале: Mikas Pictures
2,416
44

Hanna Fekadu ( ክብር ይሁንልህ ) NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2022
Music Produced by Mesfin Densa
Mixing ELSHADY GETAHUN
Director mikias kassahun
Mikas Pictures

የፈጣሪዬን ስም በዝማሬ አወድሳለሁ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን እያልኩ ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ::
ሕያው ቃል መዝ 69:30


እናመሰግንሃለን
የሆነልን እጅግ ብዙ ነው
ተደርጓልናል ዝም አንልም እናመልካለን

ክብር ይሁንልህ ምስጋና
ክብር ይሁንልህ ምስጋና
ታርደሃልና ይገባሃልና ይሁን ምስጋና

ለታረደው በግ ክብር ይሁን ክብር
ለእኛ ለሞተው ክብር ይሁን ክብር
ራሱን ለሰጠን ክብር ይሁን ክብር
ህይወት ለሆነልን ክብር ይሁን ክብር

ክብር ይሁንልህ ምስጋና
ክብር ይሁንልህ ምስጋና
ታርደሃልና ይገባሃልና ይሁን ምስጋና

ትልው ነህ አንተ ክቡር ነህ
ገናና የሚመስልህ የለም እየሱስ
እናመልክሃለን ይገባሃልና
እናከብርሃለን ይገባሃልና

እናመሰግንሃለን
የሆነልን እጅግ ብዙ ነው
ተደርጓልናል ዝም አንልም እናመልካለን

እናመልክሃለን/3x
እናከብርሃለን/3x