Ayda & Data's Wedd'g, Montego Bay, Jamaica ሠርግ

Опубликовано: 27 Август 2026
на канале: Mekonnen Wolde
101,359
211

Congrats Data and Ayda for your beautiful wedding , Marriage is about finding true love and sharing a common beautiful dream. Congrats again on the find and here's to making that dream come to life to get married in Montego Bay, Jamaica with Ethiopian family and other countries friends !
መልካም ጋብቻ ዉድና ለዉድነቱ መለኪያ ላልተገኘለት አቶ ዳታ አለሙና ፍቅሩዋ ለማይመዘነዉ ዉዲቱዋ ወሮ አይዳ አበበ እንኩዋን ለመልካምና የመጀመሪያዎቹ ባልና ሚሥቶች በሞንቴጎ ቤይ በግራንድ ፓአላዲም ሪዞርት በሞንቴጎቤይ ጃማይካ የኢትዮጲያኖችን ሁሉ ሥም ማሥጠራታችሁ ከጃማይካኖች ሠራተኞችና ከሱፐር ቫይዘሮች አፍ ሥለተሠማ ከእነርሡ ለኢትዮጲያዉኖች ያላቸዉ ፍቅርና መሥተንግዶ በመደነቅ ብዙዎቻችንን አሥገርሞናል ሥለዚህም እግዚአብሔር ይባረክ።
መጥፎ ኮሜንት ለሚፅፉልኝ መልሤ ዲሊት ነዉ የቃና ዘገሊላ ሠርግ ዮሐንሥ ወንጌል ምዕ 2 ላይ ሁልጊዜ ልቤን የሚነካኝ ክፍል አለ። ጌታ እየሱስ እኛ ሠዎች ከምናሥበዉ ሁሉ በላይ ነዉ። አንዳንድ ሠዎች ደሥታ ሥለማይኖራቸዉ ከጭንቅላታቸዉ ማነሥና መጥበብ የተነሣ ያለመረዳታቸዉ ሠዉን በመጥላት በማንቁዋሸሽ ሲነቅፉ ሥመለከት ድክመታቸዉን ሥለማይገነዘቡ አሥፀያፊ ቃላቶችን ፌሥቡክ ወይም የራሳቸዉ ያልሆነ ፊልም ላይ ገብተው ምክር ሣይሆን የሚገማ የኮሜንት ፈሥ ፈሥተዉ ይጠፋሉ።  ለእነርሱ መፀለይ ብቻ ነዉ የሚያሥፈልገዉ። በተለይ የሚብሠዉ ሥማቸዉን ቀይረዉ የሌላ ሠዉ ፎቶ ለጥፈዉ ሲፅፉ ዘመናዊዉ ኮምፒዩተሬ ከየት ሥፍራ ከየት ሐገር እንደሆነ ሲያሳየኝ በግምት ዘጠና አምሥት ፐርሠንቱን ሣዉቀዉ ያሥቀኝና ቅናት እንደሆነ ይገባኛል። በተለይ የሚብሠዉ በአረሩ ክርሥቲያኖች ላይ ነዉ። ሥለዚህ ብዙ ጊዜ ከራሣቸው ጋር ሥለሚጣሉ ይህንን ቃል ዘወትር እንዲያነቡት እጋብዛቸዋለሁኝ።

ወደ ገላትያ ሰዎች - ምዕራፍ 5 :4,5
4 በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል።
5 እኛ በመንፈስ ከእምነት የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና።