🌻ልዩ የበዓል ከ5-10% ቅናሽ!🌻
እንቁጣጣሽ
የክረምቱ ወራት አለፈ …..አደይ አበባም ውበቷን በኢትዮጵያ ምድር ገለጠች !! እንኳን ለ2017 የዘመን መለወጫ በሰላም አደረሶዎ !!...........ቀስተ ደመና ስፖንጅ ፋብሪካ ከሰላሳ አመት በላይ ውበትን እየቸረ…. የቤቶ ድምቀት ሆኖ የኖረው ቀስተ ደመና ስፖንጅ ፋብሪካ… ዛሬም አዲስ አመትን በአዲስ ድምቀት ያሳልፉ ዘንድ በምርቶቹ ላይ ልዩ ቅናሽ ማድርጉን ያበስሮታል!! "የጎመን ድስት ይውጣ የገንፎ ድስት ይግባ" እያሉ …. ነባሩን የቤት በአዲስ ለውጠው.. በአዲሱ አመት ቤቶን ሊያስውቡ አስበዋል …….አያሳስቦ …ቀስተ ደመና ስፖንጅ ፋብሪካ ከርስዎ አንድ እርምጃ ቀድሞ የምስራች አለኝ ይሎታል ……
ከነሃሴ 20 ጀምሮ እስከ ጳግሜ 5 ቀን ድረስ ለአይን በሚማርኩ እና ጥራትን ከውበት ባጣመሩት ….ፍራሽ ምርቶቹ ላይ የ5% እንዲሁም በፈርኒቸር ምርቶቹ ላይ የ10% ቅናሽ አድርጎ …..በሁሉም ሱቆቹ ይጠብቆታል !!
ቀስተ ደመና ስፖንጅ ፋብሪካ …..የምቾት አለም !!
መልካም አዲስ አመት !!
🌻This New Year's, we're offering a special holiday discounts of 5 to 10% off all our mattress and furniture products. Plus, don't forget to join us at Millennium Hall Exhibition Center.🌻✨
#kestedamena #ቀስተ_ደመና_ፎም #ጥራት #ምቹ #የተሻለ_አገልግሎት #ኢትዮጵያ #💚💛❤️ #ትልቅ_ቅናሽ #DISCOUNT