እንግዲያውስ ቀስተደመና ስፖንጅ ፋብሪካ የምስራች ይሎታል!!
ከቅዳሜ መስከረም 25 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 10 ድረስ ባሉት 15 ቀናት እርሶ ያሎትን ማንኛውንም አይነት ያገለገሉ ፍራሾችን ይዘው ሲመጡ እስከ 20% ቅናሽ አድርገን በመረጡት ሳይዝ ዘመናዊ በሆኑ ማሽኖቻችን ባመረትናቸው ጥራታቸውን በጠበቁ ውብ እና አዳዲስ ፍራሾቻችንን እንተካሎታለን !!
ቀስተ ደመና ስፖንጅ ፋብሪካ
የምቾት አለም !!