ውጤታማ የፍራሽ አፀዳድ - Kestedamena Foam Mattress Cleaning Step By Step Process

Опубликовано: 31 Август 2026
на канале: Keste Damena
1,064
20

የተጠቀምነውን ፍራሽ ቢበላሸብንን ወይም ቢቆሽሽብን ማፅዳት የምንችልባቸው ቀላል መንገዶች
1. ሁሌም ፍራሻችንን ለማጽዳት ቤኪንግ ሶዳ እና ላቫንደር ኦይል በማጥለያ ላይ በማድረግ ፍራሻችን ላይ ካርከፈከፍን በኋላ በቫኪውም ክሊነር ወይም በደረቅ ጨርቅ ማፅዳት
2. ጠንከር ያል ጠረን ላመጣ ፍራሽ ቤኪንግ ሶዳ እና ጨው ትንሽ ውሃ አንድ ላይ በማቀላቀል እና በመቀባት ትንሽ አቆይተን ማፅዳት
3. በተለያዩ ምክኒያቶች ለተጎዳ ፍራሽ ሳሙና እና ሶስት ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ እንዲሁም አቼቶና ሃይድሮጅን ፐርኦክሳይድ አንድ ላይ አደባልቀን ውህዱን ፍራሻችን ላይ በማዳረስ ፍራሻችንን ማፅዳት እንችላለን።
ውድ ደንበኞቻችን ለመኝታ ቤትዎ ተጨማሪ ውበት እንዲፈጥርልዎ የቀስተደመና አንሶላዎችን እና ኮንፈርቶችን መጠቀምን አይዘንጉ
ለበለጠ ውበት እና ጥራት ቀስተደመና ስፖንጅ ፋብሪካ

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ በዚህ ቁጥር: 8211